ዛሬ ሰኞ በመክፈቻ ንግግሮች የተጀመረው የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የፍርድ ሂደት ዐዲስ ምዕራፍ ይይዛል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለም የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ስለ ሥነ ተዋልዶ መብቶች ለመናገር ነገ ማክሰኞ በታምፓ ፍሎሪዳ የምርጫ ዘመቻ ያደርጋሉ። የቪኦኤ ዘጋቢ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሌሲያስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። …