April 24, 2024 – VOA Amharic 

ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ የሆኑት የቡድን ሰባት አባል ሀገራት ኤምባሲዎች “አከራካሪ” ከተባሉት ከሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚወጡት የግጭት ዘገባዎች እንዳሳሰቧቸው ገለፁ። ኤምባሲዎቹ ቅዳሜ ዕለት በጋራ ባወጡት አጭር መግለጫ፣ ውስብስብ ፖለቲካዊ እና የደኅንነት ቀውስን ለመፍታት እንዲሁም በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ፣ ሁሉንም ያካተተ ውይይት ማድረግ ብቸኛ መንገድ መሆኑን ገልፀዋል። …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ