April 24, 2024 – DW Amharic 

በአሁኑ ጊዜ ለኦቲዝም የተጋለጡ ልጆች ቁጥር እየጨመረ መሄዱን የአሜሪካው የበሽታዎች መቆጣጠሪያን መከታተያ ማዕከል ይፋ ያደረጋቸው መረጃዎች ያመለክታሉ። የዓለም የጤና ድርጅት ከአንድ መቶ ልጆች ውስጥ ቢያንስ በአንዱ ላይ ኦቲዝም ሊያጋጥም እንደሚችል ይገልጻል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ