April 24, 2024 – DW Amharic 

መረጃውን ያጋራው ግለሰብ የቤተሰባቸው አባል የሚገኙበት ዘጠን ሰዎች በምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ ወሻ እና ቡቢሳ በተባሉ ቀበሌያት ተገድለው ተጥለው ቢገኙም አንስተው ለመቅበር እንኳ እድሉን መነፈጋቸውን ጠቅሰው ለማን እንንገር በማለት አስተያየታቸውን በሀዘን አጋርተዋል፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ