April 24, 2024 – DW Amharic

አጣዳፊ የተቅማጥና ትውከት (አተት) በሽታ ከመጋቢት 27/2016 ዓ ም ጀምሮ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር መከሰቱን የወረዳው ጤና ጽ/ቤት የባቲ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት የጥራት ቁጥጥር ባለሙያ አቶ ፉአድ ቶፊቅ በባቲ ወረዳ 5 ቀበሌዎች 86 ሰዎች በበሽታው ተይዘው ህክምና እየተከታተሉ እንደሆነ አመልተዋል፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ