April 24, 2024 – DW Amharic 

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የምስራቅ ሀረርጌ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ መልዓከ ገነት ቀሲስ ንጋቱ ደሣለኝ ለዶይቼ ቬለ በስልክ በሰጡት መረጃ በሀረር ከተማ የቤተ ክርስትያኒቱ ንብረት የነበረና በደርግ መንግስት ተውርሶ ለማስመለስ በፍርድ ቤት ሂደት ላይ የሚገኝ ይዞታ እንዲፈርስ መደረጉን ገልፀዋል ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ