April 25, 2024 – VOA Amharic 

በጋዛ እና በዩክሬን በግልፅ የሚታየውን የዓለም ሕግጋት ጥሰት፣ እየተዛመተ የመጣውን የትጥቅ ትግል እና በሱዳን፣ በኢትዮጵያ እና በሚየንማር እየጨመረ የመጣውን አምባገነን አገዛዝ ተከትሎ፣ ዓለም አቀፍ ሕግጋት ለመፈራረስ መቃረባቸውን አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተሰኘው ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ቡድን ዛሬ ባወጣው ዓመታዊ ሪፖርቱ አስታውቋል።

(በአሶሽየትድ ፕሬስ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ