April 26, 2024 – VOA Amharic 

ከዩናይትድ ስቴትስ አንጋፋ የትምህርት ተቋማት መካከል አንዱ በኾነው ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ሜሪላንድ የሚገኘው የኢትዮጵያውያንና የኤርትራውያን ተማሪዎች ማኅበር፣ ልዩ የባህል እና የትውውቅ መርሐ ግብር ሚያዝያ 13/2016 ዓ.ም አከናውኗል።

የዩኒቨርሲቲው የወቅቱ እና የቀድሞ ተማሪዎች በተሳተፉበት በዚኹ ዝግጅት ላይ ከቀረቡ ኪናዊ ትርኢቶች ጎን ለጎን፣ በተማሪዎች እና በስኬታማ ተቋማት መካከል ትስስርን ያ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ