May 1, 2024 – DW Amharic 

ሚያዝያ 23 ቀን የሚከበረው ዓለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን ከአደባባይ ይልቅ አዳራሽ ውስጥ በሚደረግ ውይይት ተከብሮ እንዲውል መወሰኑን ኢሰማኮ አስታወቀ። ሠራተኞች የሕይወት፣ የአካል፣ የኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ ጉዳቶች ሰለባነታቸው በፊት በትግራይ ክልል ውስጥ ተቀስቅሶ በሰፋው ጦርነት ፣ አሁን በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ጎልቶ መታየቱን ተናግረዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ