በምስራቅ ወለጋ ዞን ሰቡሲሬ ወረዳ ሞቶ ቀበሌ ሚያዚያ 6 እና 7 ቀን 2016 ዓ.ም 14 የአካባቢው ነዋሪዎች በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መገደላቸውን እንዲሁም በምዕራብ አርሲ ዞን ታጣቂዎች በሰዎች ላይ ግድያ፣ እገታ እና የአካል ጉዳት መፈፀማቸውን ገልጾ፤ 5 ሰዎች በዚሁ ዞን በታጣቂዎች መገደላቸውን ኢሰመጉ አስታውቋል።…