May 3, 2024 – VOA Amharic 

ጽንስ ስድስት ሳምንት ከሆነው በኋላ ውርጃ እንዳይፈጸም የፍሎሪዳ ግዛት አዲስ ሕግ ደንግጓል። እየተካሄደ ባለው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ዘመቻ፣ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የሥነ ተዋልዶን መብት በተመለከተ ግዛቶች የየራሳቸውን ውሳኔ እንዲሰጡ በመደገፍ ላይ ናቸው።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ