በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ትናንት ነፋስና በረዶ የቀላቀለ ዝናብ የተፈናቃዮችን ድንኳን አፈራረሰ ።ብርቱው ዝናም ሐይቅ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘውና በተለምዶ «ቱርክ» እየተባለ በሚጠራው የተፈናቃዮች መጠለያ ላይ ጉዳት ማድረሱን ተፈናቃዮች ተናግረዋል ።…