የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ዛሬ በዋለው ችሎት ቀሲስ በላይ መኮንን በተጠረጠሩበት «ከባድ የሙስና ወንጀል» ላይ ክስ ለመመስረት ዐቃቤ ሕግ የጠየቀውን የ 15 ቀን የክስ መመስረቻ ጊዜ ፈቀደ ። ዐቃቤ ሕግ፦ ድርጊቱ «ከባድ የሙስና ወንጀል» እና ከዐሥር ዓመት በላይ የሚያስጠይቅ መሆኑን ለችሎቱ አስረድቷል ።…