May 6, 2024 – DW Amharic 

ኢትዮጵያ ዉስጥም የማህበራዊ መገናኛ ዘዴ መረጃን ከማሰራጨት በተጨማሪ ለብዙዎች የሥራ ዕድል ፈጥሯል።የንግድና የፈጠራ ሥራ፣የሙያ፣ የምርት ማስታወቂያ፣ ለፍቅረኞች መተዋወቂያ፣ ምክር መለገሺያ፣ ማስተማሪያ፣ ለተቸገሩ ርዳታ መሰብሰቢያ፣ የኃማኖት መስበኪያ፣ ለፖለቲከኞች ሰዎችን ማደራጂያ፣ አላማና ፕሮግራምን ማስተዋወቂያ፣ የፕሮፓጋንዳ ማሰራጪያም ነዉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ