May 9, 2024 – DW Amharic 

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ምላሽ አግኝቷል፤ ለዚህ አንታገልም” ሲሉ ተናገሩ። ዐቢይ ይኸን ያሉት ዛሬ በነቀምቴ ከተማ ከአራቱም የወለጋ ዞኖች ለተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ባደረጉት ንግግር ነው። ጠቅላይ ሚስትሩ ወደ ነቀምቴ ከመድረሳቸው አስቀድሞ በከተማ የድጋፍ ሰልፍ መደረጉ ተገልጿል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ