May 15, 2024 – DW Amharic

በቂ እንቅልፍ ይተኛሉ? በቂ የሚባለው የእንቅልፍ መጠን ዕድሜ እየገፋ ሲሄድ መለወጡ ተፈጥሯዊ ነውና እጅግ አያሳስብም ይሆናል። ያለምንም በቂ ምክንያት በተደጋጋሚ እንቅልፍ የሚያጡ ከሆነ ግን የሀኪም እርዳታ ሳያስፈልግዎ አይቀርም። ስለእንቅልፍ ማጣት መንስኤ ከአድማጭ ለተላከ ጥያቄ የባለሙያ ማብራሪያ እነሆ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ