May 16, 2024 – DW Amharic

ገበሬዎቹ በዚህ ቴክኖሎጂ ሲጠቀሙ ለዘር የሚሆነው ድንች የሚያወጣው ግንድ ጠንካራና እስኪዘራ ድረስ የማይጎዳ በመሆኑ ከፍተኛ ምርት ማግኘት እንደተቻለ ባለሙያው አስረድተዋል። ከቴክኖሎጂው በተጨማሪ ዩኒቨርስቲው በምርምር ያወጣቸው የድንች ምርጥ ዘር ስለሚጠቀሙ በሄክታር ከ 370 እስከ 400 ኩንታል እያገኙ ነው።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ