May 21, 2024 – DW Amharic 

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል የተጎናጸፉባቸው የዳይመንድ ሊግ እና ሌሎች የአትሌቲክስ ውድድሮች በተለያዩ ሀገራት ተከናውነዋል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሲጠበቅ የነበረውን የፓሪስ ኦሎምፒክ ተሳታፊ የማራቶን ቡድኑን ይፋ አድርጓል ። ማንችስተር ሲቲ ለአራተኛ ተከታታይ ዓመት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ሆኗል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ