May 22, 2024 – DW Amharic 

በየቦታው የሚጣለው ፕላስቲክ ያስከተለው ብከለት የመላው ዓለም ችግር ከሆነ ሰነባበተ። በየዓለመቱ ከ19 እስከ 23 ሚሊየን ቶን የሚገመት የፕላስቲክ ቆሻሻ በወንዞች፣ በባሕሮችና ሐይቆች ባጠቃላይ ወደ ውኃ አካላት እንደሚጣሉ የተመድ የአካባቢ ጥበቃ መርሐግብር መረጃ ያመለክታል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ