በአገር አቀፍ ደረጃ በፊስቱላ የተጎዱ ሰዎች ቁጥር ወደ 140 ሺህ ያደገ ሲሆን በአማራ ክልል ደግሞ እስከ 39 ሺህ ይደርሳል። 8ኛ ልጃቸውን ሲወልዱ በፊስቱላ የተጠቁ እናት በእውቀት እጥረትና የጤና ተቋማት ሩቅ በመሆናቸው በጤና ጣቢያ መውለድ እንዳልቻሉ ተናግረዋል። በህክምና ክትትል ከፊስቱላ ሊድኑ መቻላቸውን ለዶይቼ ቬሌ ገልጸዋል።፡፡…