የትግራይ ጤና ቢሮ እንደሚለው፣ከጦርነቱ በፊት በክልሉ ከአንድ ሺህ ሴቶች ለፌስቱላ የሚዳርጉ ሶስት ነበሩ አሁን ከአንድ ሺሁ 26ቱ ለፊስቱላ ይዳረጋሉ። በጦርነቱ ጾታዊ ጥቃት መባባሱ የሕክምና ተቋማት መውደም እና አገልግሎት አለመስጠት በአጠቃላይ የጤና ስርዓቱ መፍረስ ፌስቱላ በትግራይ እንዲያሻቅብ እንዳደረገው የሕክምና ባለሙያዎች ይገልፃሉ።…