ግጭት ውስጥ ያሉ አካላትን የማደራደር ሥልጣን በግልጽ የተሰጠን አይደለም ፤ ሆኖም በኛ ጥረት ግጭቶች ቢረግቡ ፣ ወደ ውይይቱ ቢመጡ የተቻለንን ያህል ጥረት እናደርጋለን”ብለዋል የስራ ሃላፊዎቹ። ታጣቂ ቡድኖች “አጀንዳችን ይሄ ነው ብለው በግልጽ” እንዲናገሩ ተደጋግሞ ጥሪ ቀርባል፤ሆኖም ከታጣቂዎች ምላሽ እንዳላገኙ ፍንጭ ሰጥተዋል።…