ጉዳዩም ከባለሙያዎችና የግንባታ ተቋራጮች እስከ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች እንደሚመዘዝ የጠቀሱት ዳይሬክተሩ “ አብዛኛው ምዝበራ የተፈጸመው በኮሌጁ ያልተሠራን ሥራ እንደተሠራ በማስመሰልና የክፍያ ወጪ በማድረግ ነው።አስቀድሞ በተጠርጣሪዎቹ ተመዝብሯል ከተባለው 15 ሚሊየን ብር ሌላ ተጨማሪ 20 ሚሊየን ብር ከሙሰኞች መንጋጋ ለማዳን ተችሏል»ብለዋል ፡፡…