ፍርድ ቤቱ በአዋጅ 882 መሰረት የቀረበው ክስ ከባድና ከ10 ኣመት በላይ እስር ፍርድ ስለሚያስከትል የዋስትና መብት ጥያቄውን በዛሬው ችሎት ውድቅ አድርጓል።ፍርድ ቤቱ ጠበቆች አቃቤ ህግ ሆን ብሎ በዚህ አዋጅ የከሰሰው የዋስትና መብት ለማስከልከል ነው ብለው ያቀረቡትንም መቃወሚያ በክስ ሂደት የሚጠራ መሆኑን ጠቅሶ ዋስትናውን ሳይፈቅድ አልፎታል፡፡…