በአማራ ክልልም በምዕራብና በምስራቅ ጎጃም ዞኖች ያሉ መንገዶች በመዘጋታቸው ነዋሪዎቹ ለመንቀሳቀስ መቸገራቸውን ተናግረዋል፣ ችግሩ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ጫና ፈጥሯል ተብሏል፡፡ እንደነዋሪዎቹ የመንገዶች መዘጋጋት 6 ቀናትን አስቆጥሯል፡፡…