እስራኤል በራፋ ከፈጸመችው የአየር ድብደባ በኋላ ከአውሮፓ ኅብረት ያላት ግንኙነት ጥያቄ ውስጥ ወድቋል። የኅብረቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ባካሔዱት ስብሰባ የአውሮፓ ኅብረት እና የእስራኤል የጋራ የትብብርና ወዳጅነት ስምምነት የሚፈትሽ ስብሰብ እንዲጠራ የቀረበ ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቷል። ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ በዩክሬን ጉዳይ ላይም መክረዋል።…