May 29, 2024 – DW Amharic 

ዛሬ ግንቦት 20 ሲታወስ በተለይም በመዲናዋ አዲስ አበባ ከጠዋት ጀምሮ እንደ ወትሮው የስራ ቀናት መንገዶች በተሸከርካሪዎች አልተጨናነቁም፡፡ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ስላልሄዱ፣ ሰራተኞችም ወደ መስሪያ ቤታቸው የመሄድ ግዴታ ስላልነበረባቸው በከፊል የበዓል ድባብ ተስተውሏል፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ