May 29, 2024 – DW Amharic

ከሕግ ውጭ ግድያ፣ የሲቪል ሰዎች ሞት፣ የአካል ጉዳት፣ የንብረት ውድመትና ዘረፋ፣ የዘፈቀደ፣ የጅምላና የተራዘመ እሥራት፣ አስገድዶ መሰወር እንዲሁም እገታ አሳሳቢነታቸው አሁንም የቀጠሉ የመብት ጥሰቶች መሆናቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ገለፀ። የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል መንግሥት የአስቸካይ ጊዜ አዋጁን እንዲያነሳ ጠይቋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ