May 30, 2024 – DW Amharic 

አንድ የደንበጫ ወረዳ ነዋሪ እንዳሉት ከግንቦት 18 ጀምሮ በወረዳው “ዘለቃ” በተባለች የገጠር ቀበሌ ከባድ ውጊያ እንደነበርና 4 ሰዎች መቁሰላቸውን፣ አንድ ሴት ደግሞ በከባድ መሳሪያ ጥይት ፍንጣሪ ህይወታቸው ማለፉን እንደሚያውቁ ተናግረዋል፣…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ