June 2, 2024 – DW Amharic 

በፕሬዝዳንት ሲረል ራማፎሳ የሚመራው የደቡብ አፍሪቃ ገዥ ANC ፓርቲ አብላጫ ድምፅ ሳያጣ አይቀርም፤ ጥምር መንግሥት መመስረት ይኖርበታል፤ የሚል የሕዝብ አስተያየቶች የተሰሙበት ምርጫ፤ የድምፅ ቆጠራዉ እየተካሄደ ነዉ። ባለስልጣናት ከፍተኛ መራጮች የታዩበት ምርጫ ሲሉ አስተያየታቸዉን ሰጥተዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ