June 2, 2024 – DW Amharic 

ዓለም አቀፉ የተባበሩት መንግሥታት ሰላም አስከባሪዎች ቀን ለሰላም ሲሉ ሕይወታቸውን ላጡ ከ4,000 የሚበልጡ የሰላም አስከባሪዎ ጓዶችን አስቦ ዉሏል። የተባበሩት መንግሥት የሰላም አስከባሪ ጓዶች ላለፉት 75 ዓመታት በአፍሪቃ፣ በእስያ፣ በአውሮጳና በመካከለኛው ምሥራቅ በግጭት በተጠቁ አካባቢዎች ሠላምን በማስከበር ሲያገለግሉ ዘልቀዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ