June 4, 2024 – DW Amharic

የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) እና እናት ፓርቲዎች ኢትዮጵያ ጦርነት ውስጥ በሆነችበት፣ የታሰሩ ንቁ ሰዎች ባልተፈቱበትና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ባልተነሳበት ሁኔታ በምክክር መሳተፉ ትርጉም የለውም በሚል ራሳቸውን ከምክክሩ እንደሚያገሉ አስታወቁ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ