June 5, 2024 – DW Amharic 

በረሃማ አካባቢ በብዛት ያጋጥማል። ከደን መመናመን ጋር ተያይዞ ግን በአሁኑ ጊዜ ወትሮ በማይታይበት አካባቢም መከሰት ጀምሯል። በተለያየ አካባቢ አጠራሩ ቢለያይም ቁንጭር በመባል ይታወቃል። በመላው ዓለም በየዓመቱ ወደ 12 ሚሊየን ሰዎችን ያጠቃል የቆዳ በሽታ ነው። ያደገው ዓለም ግን ዘንግቶት ምርምር አያደርግበትም፤ መድኃኒትም አልተገኘለትም።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ