አንድ የምክር ቤት አባል ማሻሻያው ህወሓትን ወደ ሕጋዊ መስመር ለመመለስ ያለመ፣ድርጅቱ አሁንም በአማራ እና አፋር ክልሎች ችግር እየፈጠረ መሆኑን በመጥቀስ ማሻሻያውን ተቃውመዋል። ህወሓት በተለይ በአማራ ሕዝብ ላይ በማይካድራ፣ በራያ ቆቦ፣ በጭና ፣ በአጋምሳ፣ በኮምቦልቻ ፣ በጋሸና ፣ ሰሜን ሸዋ “በርካቶችን ጨፍጭፏል” ሲሉ ተቃውመዋል።…