June 5, 2024 – DW Amharic 

በኦሮሚያ ክልል ሆሮጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤ ዶንጎሮ እና ጃርደጋ ጃርቴ ወረዳዎች ካለፈው ሳምንት ሀሙስ ጀምሮ እንደ አዲስ ተቀሰቀሰ በተባለው ግጭት ሰላማዊ ዜጎች ጭምር የግጭቱ ሰለባ እየሆኑ ነው ተባለ፡፡ በተለይም በአቤዶንጎሮ ወረዳ ጎልቶ ተስተውሏል በተባለው በዚሁ አዲስ ግጭት የሰዎች ህይወት ስለማለፉና ነዋሪዎችም መፈናቀላቸው ተገልጿል፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ