June 5, 2024 – DW Amharic 

በአሙሩ ወረዳ ኦቦራ ከተማ ለ3 ዓመታት መኖራቸውን የነገሩን አንድ ነዋሪ ምግርና ጆጅ ከተባሉ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ሰዎች ወደ ቤታቸው መመለሳቸውንገልጸዋል፡፡በዚህ አካባቢ የተመለሱ ሰዎች ወደ ግብርና ስራመግባታቸውን ተናግረዋል፡፡ የጸጥታ ስጋት የሚስተዋልባቸው አካባቢዎችና ቤታቸው የወደመባቸው ሰዎች ደግሞ በከተማው ውስጥ እንደሚገኙ ጠቁመዋል፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ