በአዲስ አበባ ከተማ የአከራይ እና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ አርብ ሰኔ 1 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚጀመር ይፋ ተደረገ ። በከተማዋ የግል ቤት አከራዮች ከተከራዮቻቸው ጋር ህጋዊ ሰነዶቻቸውን ይዘው ወደ ሚኖሩበት ወረዳ ጽ/ቤቶች በመቅረብ ምዝገባ ማድረግ ይችላሉ ተብሏል።…