በአማራ ክልል የተፈጠረውን የሰላም መደፍረስ ተከትሎ የተወካዮች ምክር ቤት ሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ ም ለስድስት ወራት የደነገገውና ጥር 2016 ለተጨማሪ 4 ወራት ያራዘመው የአስቸኳ ጊዜ አዋጅ ዛሬ ተጠናቅቋል፡፡ ዛሬ በ10ኛ ወሩ የተጠናቀቀው አዋጅ ለሌላ ዙር ስለመቀጠሉ ከመንግስት የተባለ ነገር የለም፣ ባለፉት 10 ወራት አዋጁ ምን አስገኘ ?…