June 6, 2024 – DW Amharic 

በአማራ ክልል የተከሰተውን ቀውስ ተከትሎ ነሀሴ 2015 ዓ .ም ጀምሮ ከተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር በተያያዘ ታሥረውው የቆዩ ከ 80 በላይ ሰዎች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ።
የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው እነዚህ ሰዎች ዛሬ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ልደታ ምድብ ችሎት የቀረቡ ሲሆን በአዲስ አበባ እና በአዋሽ አርባ ታስረው የቆዩ ናቸው።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ