June 7, 2024 – DW Amharic 

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሶስተኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ቀሲስ በላይ መኮንን እና ሌሎች አራት ተከሳሾች በተጠረጠሩበት «ከባድ የአታላይነት የሙስና ወንጀል እና ሰነዶችን አስመስሎ የማዘጋጀት» የክስ ሂደት ላይ በሰጠው ብይን ተከሳሾች ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ አዟል፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ