June 7, 2024 – DW Amharic

ቅዱስ ሲኖዶስ፤ በሀገሪቱ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተፈጠሩ አለመግባባቶች የተከሰቱትን ወቅታዊ ችግሮች አስመልክቶ ከቤተ ክርስትያን መሪዎች እየተላለፉ ያሉ ቤተ ክርስቲያንን የማይወክሉ የተባሉ መልእክቶችን ቅዱስ ሲኖዶስ እንደማይቀበላቸው እና በጥብቅ እንደሚቃወማቸው ተገልጿል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ