June 7, 2024 – DW Amharic

የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ማይክ ሃመርን ጨምሮ ዲፕሎማቶችና በአዉሮጳ የሚገኙ የፈንድቃ አፍቃሪዎች ለሎሬት መላኩ በላይ በግሉ የእንኳን ደስ ያለህ መልክት ልከዉለታል። የፈንድቃ መስራች ሎሬት መላኩ በበኩሉ ኪነ-ጥበብን እንጠብቅ የመግባቢያ ቋንቋችን ናትና ሲል ይናገራል። የአዉሮጳ የልዑካን ቡድን ለሰብዓዊ መብቶች መከበር የቆመ ሲል አወድሶታል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ