የዎላይታ ዞን ላለፉት ሦስት ወራት ያለደሞዝ የቆዩ የመንግሥት ሠራተኞች አሁን ላይ የሃምሳ በመቶ ክፍያ ብቻ እየተፈጸመላቸው እንደሚገኝ ለዶቼ ቬለ ተናገሩ ።የክልሉ መንግሥት በበኩሉ ደሞዝ ባለመክፈል የመንግሥት ሠራተኛውን እያስራቡ ይገኛሉ “ ባላቸው የዞንና የወረዳ የሥራ ሃላፊዎች ላይ ፖለቲካዊና አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል…