June 8, 2024 – DW Amharic 

ኑሃሚን ትርፌ በአጭር ጊዜ ውስጥ በፋሽን ዲዛይን ስራ ተሰማርታ ስራዎቿን ከሀገር ውጪ ድረስ ለማስተዋወቅ የበቃች ወጣት ኢትዮጵያዊት ናት። በቅርቡ ናይሮቢ በተካሄደው የምስራቅ አፍሪቃ የጨርቃጨርቅ እና የቆዳ ዓውደ ርዕይ ስላቀረበቻቸው ስራዎቿ እና «ዕውን አደረኩት» ስለምትለው የልጅነት ህልሟ የምትለን ይኖራል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ