June 8, 2024 – DW Amharic 

በድሬደዋ የሚስተዋለው የሙቀት መጨመር ነዋሪውን እንደ ደም ግፊት ባሉ በሽታዎች ለሚታመሙ ሰዎች ስጋት መፍጠሩን ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። በቁጥር ደረጃ ጉልህ ባይባል እንኳ በአየር ሁኔታው ላይ ለውጥ መኖሩን የሚቲዎሮሎጂ ተቋም አስታውቋል። በዚህም በአስተዳደሩ የመንግስት ሰራተኞ የስራ ሰዓት መግቢያ እና መውጫ ላይ ማሻሻያ ተደርጓል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ