በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች እና በየመንገዱ በሚጠየቀው “የኮቴ” በተባለው “የተጋነነ ክፍያ” መማረራቸውን አሽከርካሪዎች እና የአሽከርካሪ ባለንብረቶች አስታወቁ፡፡
የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች እና ባለንብረቶቻቸው በጉዳዩ ላይ አቤት ብንልም እስካሁን አጥጋቢ ምላሽ አላገኘንበትም ብለዋልም፡፡…