በኢትዮጵያ በተጀመረው ሀገራዊ የምክክር ሂደት ላይ ስጋት እንዳላቸው በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ተናገሩ፡፡ ኢትዮጵያውያኑ ለተሳካ የምክክር ሂደት እና ውጤት መንግስት ከታጠቁ ኃይሎች ጋር በገለልተኛ ሀገራት መነጋገርን ጨምሮ መፍትሄ ያሏቸውንም ሃሳቦች ጠቁመዋል፡፡…