የአውሮጳ ህብረት 27 አባል አገሮች ከትናንት ሐሙስ ጀምሮ የፓርላማ ወኪሎቻቸውን እየመረጡ ነው። አራት ቀናት እንደሚወስድ በሚጠበቀው ምርጫው ከ370 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ለመምረጥ ተመዝግቧል። 720 የፓርላማ አባላት በሚመረጡበት ምርጫው ህብረቱ ከሩስያ ዩክሬን ጦርነት እና የስደተኞች ጉዳይ በምርጫው ላይ ተጽዖኖ ሳያሳድር አይቀርም ተብሏል።…