እየተባባሰ ባለዉ የሱዳን ቀዉስ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ተፈናቅለዋል፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ተገድለዋል። በሃገሪቱ የሚገኙ ተዋጊ ቡድኖች ለሰላም ብዙም ፍላጎት ያላቸዉ አይመስልም። የተመድ እና ግብረሰናይ ድርጅቶች በጋር ይፋ ባደረጉት መግለጫ “በሱዳን ለሚኖሩ ጠኔ አፋፍ ላይ ለሚገኙ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ሰዎች ጊዜው አሳሳቢ እና እያበቃ ነዉ።…