በኤሌክትሮኒክ የሚፈፀም ግብይት በአፍሪቃ እስከ ጎርጎረሳዉያኑ 2025ዓ.ም ድረስ እስከ 75 ቢሊዮን ዶላርዕድገት ያስገኛል ተብሎ ተገምቷል። በአፍሪቃ በኤሌክትሮኒክ ገበያ ላይ፤ እንደ አማዞን ያሉ ግዙፍ ኩባንያዎች ወደ መድረክ እየወጡ ነው። በአፍሪቃ የኦንላይን ግብይት ቀጣይ የእድገት ርምጃ ወዴት ይሆን?…